top of page
Online-Merkato (የስራ ቅጥር ፎርሙን የሙሉ)
የኢ-ኮሜርስ ሙያ ፍላጎት አለዎት? በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢ-ኮሜርስ እንቅስቃሴ ከሚጠበቀው በላይ እያደገ ነው፣ በዚህ የእድገት እንቅስቃሴ ውስጥ መሳተፍና ለ አዲስ ፈተና እየተዘጋጁ ነው? አንግዲያውስ የቅጥር ፎርሙን በመሙላት የኦንላይን መርካቶ አንዱ ጠንካራ ቡድን ሆኖ ለመቀላቀል እና ለአዲስ የግብይት ስርአትን ለሕብረተሰብ ለማስተዋውቅ ይዘጋጁ። የቅጥር ፎርሙን ከሞሉ በኃላ በሚኖረን ኢንተርቪ ለመሳተፍ የኢሜል ሳጥኖንና የቴሌግራም ቻናላችንን በንቃት ይከታተሉ።
We are always looking for talented, motivated individuals to join our team. If you're interested in working for our E-commerce, please fill out the form below and attach your CV. We'll get back to you as soon as possible with more information about potential opportunities. We look forward to hearing from you!you’ll experience the world best fashions with a special deals through our excellent shopping perks.
End of Registration (ምዝገባ ሊዘጋ የቀረው ጊዜ)
bottom of page